Get Mystery Box with random crypto!

ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደሴ ይላል'የመሻገር ሚስጥሩ አብሮነት ነው፣የማሸነፍ ሚስጥሩ ወጥነት ነው' | መክሊተ - ሰብእ/Meklite Sebe

ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደሴ ይላል"የመሻገር ሚስጥሩ አብሮነት ነው፣የማሸነፍ ሚስጥሩ ወጥነት ነው"
ድንቅ የሲነርጂ የቡድን ጊዜ ነገ(እሁድ 4:30)
ሄልዘር ታወር 3ተኛ ፎቅ ላይ ይኖረናል።
በድምቀት ይታደሙ በድምቀት የሚወዱትን ይጋብዙ።
"የአንድን ሀይል በአንድ ሙከራ ይማሩ"
(ሲነርጂ-ለላቀ ሀይል፣ለላቀ ውጤት)