ሪያል ማድሪድ ከ ኢንተር ሚላን ! ሁለቱን ሀያላን ክለቦች ከበርካታ ዓመታት ቆይታ በኋላ ከሰዓታት በኋላ ሲገናኙ ለሁለቱም አሰልጣኞች የፍፃሜ ጨዋታ እንደሚሆን ይጠበቃል ። የዛሬ ምሽቱ ጨዋታ በዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የመጀመሪያ ድላቸውን ለማስመዝገብ የሚያደርጉት ትልቅ ፍጥጫ ይሆናል ። 5.7K views17:41