Get Mystery Box with random crypto!

All about Education

የቴሌግራም ቻናል አርማ matrick_examer_students — All about Education A
የቴሌግራም ቻናል አርማ matrick_examer_students — All about Education
የሰርጥ አድራሻ: @matrick_examer_students
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.79K
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/joinchat/RZat8_62fMAhPViz

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-09-22 22:40:31
ቀን 12 /1/ 2014 ዓ.ም


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አመራሮች እና የመንግስት ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን "የነጩ ፓስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግሥት" ደብዳቤ የመጻፍ መርሐግብር አካሄዱ፡፡

"የነጩ ፓስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግሥት" የሚል የውጪ ሀገራት በተለይ የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት እና የኢትዮጵያን እውነት ለዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ለማስረዳት ያለመ ሀገር አቀፍ ደብዳቤ የመጻፍ እና የፊርማ ማሰባሰብ ንቅናቄ መርሐግብር በቅርቡ በይፋ መጀመሩ የሚታወስ ነው።


በዛሬው ዕለትም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አመራሮች እና የመንግስት ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን "የነጩ ፓስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግሥት" በሚል ደብዳቤ የመጻፍ እና ፊርማ የማሳረፍ መርሐግብር አካሂደዋል፡፡



መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!


You Tube:




Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau


Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc


Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication


Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/


ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!
2.4K viewsEzra, 19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-22 22:39:56
@learningquizz

Join
1.9K viewsEzra, 19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-22 22:39:35 ለ Entrance ተፈታኞች

ጠቃሚ የሆኑ ኖቶች የሚሰጡበት እንድሁም የEntrance ጥያቄዎች የሚሰሩበት

የ ተለያዩ አመት የማትሪክ ጥያቄዎችን በ PDF የሚለቀቅበት

ለ ማትሪክ ፈተና የሚያዘጋጁ መደበኛ ና አጋዥ መፅሀፍ በ PDF የሚሰጥበት ÷ እንግሊዝኛን በቀላሉ ና በአጭር ጊዜ ለማወቅ የሚረዳ

ለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሚወስዷቸውን ኮርሶች በ PDF የሚለቀቅበት

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችን ፈተናዎች ና አሳይመንቶች የሚለቀቁበት

የዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁ ያማረ እንድሆን የ ግቢ ልምዶችን የሚያጋራ

እነዚህን ሁሉ እና ሌሎችንም ለማግኘት join ይበሉ

@Aconcise
@Aconcise
@Aconcise
1.8K viewsEzra, 19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-22 22:38:58 Today's SPEAKING tips

the first prompt from card:


Ok then, I guess I could start off by answering….
Alright then, in response to the first question of ….
So to begin with, in reply to the initial point of …
Ok, I’ll start the ball rolling by touching on the matter of …
Right then, I’d like to get cracking by pointing out …
So I suppose I should commence with the first aspect which is …
Initially then, I’d like to get started by looking at …
So, to start with I’ll talk about ….
So I guess I could kick off by stating …
Ok so my first point here would obviously be …

#speaking #s23 #IELTS
#realteam @Matrick_Examer_Students
@Matrick_Examer_Students
@Matrick_Examer_Students
1.7K viewsEzra, 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ