ዋናው መውደቅህ አይደለም ወድቀህ መነሳትህ ነው! ማጎንበስህ አይደለም መልሰህ ቀና ማለትህ ነው! ማዘንህ አይደለም እንደገና መሳቅህ ነው! ወዳጄ አትርሳ የዋንጫ ቡድንም አንዳንዴ ይሸነፋል፤ ለጊዜው ነው እንጂ ያንተ ቦታ ከፍታው ነው! የሚያረካ ምሽት ተመኘንላችሁ 287 views18:34