Get Mystery Box with random crypto!

ኤሪክ ቴን ሃግ: 'ፋኩንዶ ፔሊስትሪ የወደፊቱ ኮከብ እንደሚሆን አልጠራጠርም , እሱ እየተሻሻለ እን | Manchester United👹🔴

ኤሪክ ቴን ሃግ: "ፋኩንዶ ፔሊስትሪ የወደፊቱ ኮከብ እንደሚሆን አልጠራጠርም , እሱ እየተሻሻለ እንደሆነ በጣም ግልጽ ነው. "

በተጫማሪም ቴን ሀግ "በዌገርስት ላይ መልስ መስጠት አልቻልኩም" በማለት ገልጿል ። ቤሲክታሽ የዌገርስትን ተተኪ ካላገኘ ልጁን አይሸጠውም።

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et