Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™
የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfan
ምድቦች: ጨዋታዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 113.76K
የሰርጥ መግለጫ

#Manchester_United_Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1

ለማስታዎቂያ ስራ @Sun_Mo

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 352

2022-08-30 23:35:23
....ቀኑን በማስመልከት...

ሰሞኑን የተገኘች ድንቅ ፎቶ ነች...

መልካም አዳር ቤተሰብ

@manchester_unitedfan
@manchester_unitedfan
15.0K views ..ዳግም ዮጵ.. , 20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 23:20:41
ማንቸስተር ዩናይትዶች ሰርጂዮ ደስትን ለማስፈረም ከባርሴሎና ጋር እየተነጋገሩ ነው። የስፔኑ ክለብ ለተጫዋቹ €20 ሚሊየን ይፈልጋል።

[MARCA]

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
15.7K views𝚊𝚋𝚒𝚜𝚑𝚌𝚊 ︎ ︎ ︎ ︎︎︎︎, 20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 23:05:36
ቼልሲ አሁን በሴንትሜሪ ስተድየም በሳውዝሃምፕተን እየተመራ ይገኛል...የቼልሲ ደጋፊዎችም እንዲህ እያሉ እያዜሙ ይገኛል..

"ብሩኖ, ብሩኖ, ብሩኖ" .

@dagii30
@manchester_unitedfan
@manchester_unitedfan
16.4K views ..ዳግም ዮጵ.. , 20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 22:18:08
ምናለባት ለዚህ ሰው መውደድን ልነሰጥ ከእሱ የተለየ ጥቅም ሊሰጠን ይገባ ይሆናል!! ላይላዩን እንደዛ ነው ከውስጡ ግን እሱ ከአረሞች መካከል የበቀል መልካም ፍሬ ነው!! ዩናይትድ ቤት የአብዛኛውን ሰው መውደድ በቅርቡ እንደሚያገኝ አልጠራጠርም!! ቫራን እና ማርትኔዝ ላይ ሌላ ቅመም ከጉዳቱ አገግሙ ዛሬ መጥቷል!!

....ቪክቶር ሊንድሎፍ ወደ ልምምድ መመለስ ችሏል!!

@dagii30
@manchester_unitedfan
@manchester_unitedfan
18.6K views ..ዳግም ዮጵ.. , 19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 22:07:33
ዱብራቭካ የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቁ በነገው እለት ፊርማውን ለማንችስተር ዩናይትድ ያኖራል ።

[Fabrizio Romano]

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
18.9K views𝚊𝚋𝚒𝚜𝚑𝚌𝚊 ︎ ︎ ︎ ︎︎︎︎, 19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 21:54:39
| የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች በ FIFA 23 ቪድዮ ጌም የሚኖራቸው ሬቲንግ ይህንን ይመስላል

ከ +ዴቪድ ዴህያ በስተቀር አብዛኞቹ ተጫዋቾች ሬቲንግ ተቀንሶባቸዋል

90 ሮናልዶ
89 ካስሜሮ
87 ዴህያ
86 ፈርናንዴዝ
84 ቫራን
84 ሳንቾ
82 አንቶኒ
82 ኤሪክሰን
81 ራሽፎርድ
81 ማርቲኔዝ
81 ማጓየር
80 ዋን ቢሳካ
80 ሊንደሎፍ
80 ማክቶሚናይ
80 ሾው
80 ማርሲያል

80 ፍሬድ
79 ዶኒ
79 ማላሲያ
78 ዳሎት
74 ኤላንጋ
74 ትዋንዜቤ
73 ጆንስ
73 ዊሊያምስ
73 ሂተን
72 ጋርነር
70 ፔልስትሪ
69 አማድ

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
19.5K views𝐀𝐛𝐝 , edited  18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 21:16:30
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በማንቸስተር ዩናይትድ ይቆያል።

[La gazzetta]

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
21.1K views𝚊𝚋𝚒𝚜𝚑𝚌𝚊 ︎ ︎ ︎ ︎︎︎︎, 18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 21:10:41
𝑨 𝒔𝒑𝒆𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑨𝒋𝒂𝒙 𝒓𝒆𝒖𝒏𝒊𝒐𝒏 𝒂𝒕 𝑴𝒂𝒏𝒄𝒉𝒆𝒔𝒕𝒆𝒓 𝑼𝒏𝒊𝒕𝒆𝒅

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
21.2K views𝐀𝐛𝐝 , edited  18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:55:30
የ 90 Min's ፀሀፊዎች የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ 5ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብሮች ግምታቸውን ሲያስቀምጡ ማንችስተር ዩናይትድ ሌስተር ሲቲን 1-0 በሆነ ውጤት ያሸንፋል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል ።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
21.3K views𝐀𝐛𝐝 , 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:45:29
ከዲዮጎ ዳሉት በተጨማሪ ዴቪድ ዴህያም ለአንቶኒ የእንኳን ደህና መጣህ መልእክት ያስተላለፈ ሌላኛው የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ነው

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
23.1K views𝐀𝐛𝐝 , edited  16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ