Get Mystery Box with random crypto!

'ላሚቷ' የላሚቷን ወተት - እፍታ እየጠጡ፣ የሚያልቧት ተዋቡ - ሚያምር ወዝ አወጡ። ወተት ያዘለ | የመፅሐፍ አለም 🇪🇹🇹

"ላሚቷ"

የላሚቷን ወተት - እፍታ እየጠጡ፣
የሚያልቧት ተዋቡ - ሚያምር ወዝ አወጡ።
ወተት ያዘለ ጡት - ጥጃዎቹ ቢያጡ፣
የግድ ሆነባቸው - ደረቅ ሣር መጋጡ።
እስከ ዛሬ ድረስ - ላሟ ጥጃዎችዋን፣
ማጥባት አልቻለችም - ታግላ አላቢዎችዋን።

መክብብ ወልደገብርኤል