Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ man_united_ethio_fans — ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Official
Freebet
Update
የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 286.40K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-18 19:20:20
ለቀጣዩ አመት ክለባችን ይጠቀመዋል ተብሎ ሚታሰበው የግብ ጠባቂ ማልያ!

[ Footy Headlines ]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
13.9K viewsAb_Eph VN, edited  16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 19:05:04
የሴቶች ሱፐር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ

                ተጠናቀቀ'

ማንችስተር ዩናይትድ 0-6 ቼልሲ

ኦልድ ትራፎርድ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
14.8K viewsAb_Eph VN, 16:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 17:48:29
የሴቶች ሱፐር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ

              እረፍት'

ማንችስተር ዩናይትድ 0-4 ቼልሲ

ኦልድ ትራፎርድ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
18.0K viewsAb_Eph VN, 14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 17:43:52
በክለባችን በጥብቅ እየተፈለገ የሚገኘው ሮቤርቶ ዲዘርቢ በውድድር አመቱ ብራይተንን እንደሚለቅ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ይፋ አድርጓል።

ከሳምንታት በፊት ስሙ ከክለባችን ጋር ሲያያዝ እንደነበር ይታወቃል ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
16.9K viewsAb_Eph VN, edited  14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 17:41:06
የኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ሊደረግ አንድ ሳምንት ብቻ ቀርቶታል !

ዝግጁ ቤተሰብ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
16.3K viewsAb_Eph VN, edited  14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 17:06:20
ግምታዊ አሰላለፍ!

United Reds ነገ ከሜዳ ውጪ ከብራይተን ጋር ለምናደርገው የ38ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኤሪክ ቴን ሃግ ቢጠቀሙት አዋጭ ይሆናል ያሉትን አሰላለፍ አስቀምጠዋል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.5K views ÊlÂⱽᵉʳⁱᶠⁱᵉᵈ, edited  14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 16:38:13
የብራይተን አጥቂ ኢቫን ፈርጉሰን ስለ ልጅነቱ አርአያ፡-

“ምናልባት ሩኒ በልጅነቴ ዩናይትድን እደግፍ ነበር፣ ሲጫወቱ እያየሁ ነው ያደግኩት በተለይ ሩኒ እንደው ነበር”

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
18.0K viewsAb_Eph VN, edited  13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 16:30:52
ካዝሜሮ :-

"እኔ መሀል ተከላካይ ቦታ ባለመሆኔ ስህተቶች ሊፈጠሩ እንደሚችሉ አውቃለው ነገር ግን ቡድን አጋሮቼን ማገዝ አለብኝ በዚህ አዲስ ሚና ላይ እኔን ለመርዳት ጥረዋል።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.9K viewsAb_Eph VN, edited  13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 16:27:56
የክለባችን የሴቶች ቡድን አሰላለፍ !

11:00 | ማን ዩናይትድ W ከ ቼልሲ W

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.6K viewsAb_Eph VN, edited  13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 16:07:50
ፍቃደኛ ነው !

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሜሰን ማውንትን ወደ ባርሴሎና ፣

በመላክ እናም በእርሱ ፈንታ በ£55 ሚሊዮን ዩሮ የባርሴሎናውን ተከላካይ ሮናልድ አራሆን ለማምጣት ፍቃደኞች መሆናቸውን የስፔኑ ኤል ናሲዮናል ተናግራል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
18.0K viewsAb_Eph VN, edited  13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ