Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንዴ በምትኖርበት ማህበረሰብ ውስጥ የሚገርም ነገር ያጋጥምሃል። ስላንተ የሚወራ ግን አንተ ራ | ~

አንዳንዴ በምትኖርበት ማህበረሰብ ውስጥ የሚገርም ነገር ያጋጥምሃል። ስላንተ የሚወራ ግን አንተ ራሱ የማታውቀውን ታሪክ ልትሰማ ትችላለህ። ያኔ ታሪኩ የኔ አይደለም ብለህ ራስህን ንፁህ ለማድረግ አትሞክር፣ ያላለፍክበትን ታሪክ እየሰሩ የሚበትኑ ሰዎችን እያሰብክ በፈገግታ እለፈው።
@mamegrapics