MAJIF የሙስሊም ወጣቶች ማህበር pinned «አሰላሙአለይኩም የማጂፍ ቤተሰቦች የአላህ ፈቃድ ከሆነ የፊታችን እሁድ ማለትም 28/05/2015 የረመዳን ስራዎችን በተመለከተ አጠረ ያለ ሹራ ስለሚኖር ከጠዋቱ 3:00 ላይ ሁላችሁም ነፈራ አካዳሚ እንድትገኙ» 15:16