አንድ ሰው ለኢብራሂም ኢብኑ አድሀም : «እኔ ለይል ሰላት መቆም አልቻልኩም አስቲ መድሀኒቱን ንገ | MAJIF የሙስሊም ወጣቶች ማህበር
አንድ ሰው ለኢብራሂም ኢብኑ አድሀም :
«እኔ ለይል ሰላት መቆም አልቻልኩም አስቲ መድሀኒቱን ንገረኝ አለው »
ኢብራሂም ኢብኑ አድሀምም እንዲህ አሉት:
በቀኑ ክፍለ ጊዜ አታምፀው በሌሊቱ
ክፍለጊዜም ከፊቱ እንድትቆም
ያደርግካል በሌሊቱ ክፍለ ጊዜም
ከፊት ለፊቱ መቆም ትልቅ ክብር
ነውና ይህ ክብር ደግሞ ለወንጀለኛ
አይሰጠውም.
المصدر :
[فصل الخطاب في الزهد والرقائق واﻷداب (٩ /٤٠٠)]. ምንጭ
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ