Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙአለይኩም የማጂፍ ቤተሰቦች የአላህ ፈቃድ ከሆነ ነገ ከአስር ሰላት በኅላ እኚን እናት ለመዘየ | MAJIF የሙስሊም ወጣቶች ማህበር

አሰላሙአለይኩም የማጂፍ ቤተሰቦች የአላህ ፈቃድ ከሆነ ነገ ከአስር ሰላት በኅላ እኚን እናት ለመዘየር አስበናል። የነየታቹትን በብርም ይሁን በ ማቴርያል እስከ ነገ ለማስገባት ሞክሩ። በቻላቹት ለተባበራቹን አላህ ይቀበላቹ፣መልካሙን ሁሉ ይወፍቃቹ እናመሰግናለን።