Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ሶስት ሰዓት አካባቢ በአየር ጤና አንሷር መስጅድ ሳልፍ ይህችን ሴት 4 ልጆቿን ይዛ በዚህ ከባ | MAJIF የሙስሊም ወጣቶች ማህበር

ዛሬ ሶስት ሰዓት አካባቢ በአየር ጤና አንሷር መስጅድ ሳልፍ ይህችን ሴት 4 ልጆቿን ይዛ በዚህ ከባድ ብርድ በረንዳ ላይ ተመለከትኳቸው ያረቢ እንደው ምን ያህሎቻችን አመስጋኝ ባሪያ ነን ለሰውስ ምን ያህል እናዝናለን ትንሽ ልባችን ትነቃ ዘንድ ለናንተም ላጋራቹ ወደድኩኝ...