Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ዛሬ አንድ ሰው ለመጠየቅ ወደ አለርት ሆስፒታል ጎራ አልኩና በድንገተ | MAJIF የሙስሊም ወጣቶች ማህበር

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ዛሬ አንድ ሰው ለመጠየቅ ወደ አለርት ሆስፒታል ጎራ አልኩና በድንገተኛ ክፍል ውስጥ ያየውትን ላጋራቹ ወደድኩኝ..... ሰዎች አላህ በኛ ላይ የዋለውን ፀጋ አንርሳ ከትላልቅ ፀጋዎቹ ዋንኛው ደግሞ ኣፊያ ነው...ሁሌም አመስጋኝ ባሪያ እንሁን እንደዚህ አይነት ልብ ሚያረቁ ቦታዎችን ለልባችን ድርቀት ማከሚያ እናርጋቸው..
ወንድማቹ ሰዒድ ጀማሌ