السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አልሐምዱሊላህ የዛሬው python program | MAJIF የሙስሊም ወጣቶች ማህበር
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አልሐምዱሊላህ የዛሬው python programming ትምህርታችን በጥሩ ሁኔታ ተካሂዷል ። በአላህ ፍቃድ ነገ web development ትምህርታችን ይቀጥላል ። ሆኖም #projector ባለማግኘታችን ምክንያት ያሰብነውን ያህል መሄድ አልቻልንም ። እስቲ ማግኘት የምትችሉ "አለሁ" በሉን ባረከላሁፊኩም ። በኪራይም ማግኘት ከተቻለ ይቻላል ።
ሌላው Laptop ያላችሁ ይዛችሁ መምጣት እንዳትረሱ