ባለፈው በተነጋገርነው መሰረት በሚመጣው ቅዳሜ የ python programming እንዲሁም እሁድ የ website development ኮርስ እንጀምራለን። ቦታ:- ነፍራ ት/ቤት ሰዓት :- 3:30-5:30 ማንኛውም የማጂፍ አባል መሳተፍ ይችላል ። 79 viewsedited 12:00