Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ሃምሌ 10 ልናዘጋጀው ያሰብነውን ዝግጅት ለማሳካት ከወዲሁ መንቀሳቀስ እንጀምር.. | MAJIF የሙስሊም ወጣቶች ማህበር

አሰላሙ አለይኩም ሃምሌ 10 ልናዘጋጀው ያሰብነውን ዝግጅት ለማሳካት ከወዲሁ መንቀሳቀስ እንጀምር..
ይዘን ልንሄድ የታሰበው ቴምር,የጣሳ ወተት, ቅያሪ የአዋቂ እና የህፃናት ልብስ በተጨማሪ አቅም ከፈቀደ መድሃኒት መግዣ የቻልነውን የገንዘብ ድጋፍ እናደርጋለን...
ለዚህ ዝግጅት ማሳኪያ ቢያንስ 100 ብር በግዴታ እንዲያዋጣ የቻለ ደግሞ እስከሚፈልገው መጠን እንዲያበረክት ወስነናል ገዝታቹ ማምጣት ለምትፈልጉ በሩ ክፍት ነው...
ብር የምንሰበስበው ካሁን ጀምሮ ሲሆን አካውንት እና ስልክ እናስቀምጥላቹዋለን..ተጨማሪ ነገር ሲኖር የምናሳውቃቹ ይሆናል