Get Mystery Box with random crypto!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ለአመታዊ ፕሮግራማችን መዳረሻ ይሆን ዘንድ አንድ | MAJIF የሙስሊም ወጣቶች ማህበር

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ለአመታዊ ፕሮግራማችን መዳረሻ ይሆን ዘንድ አንድ ኸይር ስራ ለመስራት ታስቧል። እሱም እንደሚታወቀው ክረምቱ እየገባ ስለሆነ ጎዳና ላይ ላሉ ወገኖቻችን እኛ የማንለብሳቸውን ነገር ግን ለነሱ ይጠቅማል የምንላቸውን ጃኬት፣ብርድ ልብሶችን እና ሌሎችም ልብሶችን አሰባስበን ለመስጠት አስበናል። በዚህም ስራ በዛው ለሙስሊሞች ያላቸውን እይታ መቀየሪያ እንዲሁም ዳዕዋም ስለሚሆን በደንብ ልንበራታ ይገባል። ልብሶቹን ያልቹበት ድረስ መጥተን እንቀበላለን።
ስልክ ፦0933521741 ቶፊቅ
0909116237 አብዱልሙዒን
ተጨማሪ አስተያየት ካለ እንቀበላለን