Get Mystery Box with random crypto!

mahiinah islamic post🌙📿

የቴሌግራም ቻናል አርማ mahiinaah — mahiinah islamic post🌙📿 M
የቴሌግራም ቻናል አርማ mahiinaah — mahiinah islamic post🌙📿
የሰርጥ አድራሻ: @mahiinaah
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 189
የሰርጥ መግለጫ

አሰላሙ አለይኩም mahuba ነኝ አለመዬ

👉ኢንሻ አላህ የሄ ቻናል
# ሐዲሶች

#ቂሳዎች

#ቁርአናዊ ምክሮች
£ ታሪኮች
የምናከፋልበት ይሆነል
➡አላህ ያወቅነውን የምናሰውቅ በወቅነውም የምንጠቀም ያድርገን አሚን !!! 🙏🙏
@mehu.....

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-06 19:56:41
በንግግሩ ሳይሆን በልቡ የሚገዛህን ሰው ምረጥ


@mahiinaah _islamic
213 views16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 20:35:00 ይሄም ያልፋል ~~~
:
:
...ግዜን ጠብቀን ነው እንጂ ነስርማ ሩቅ አይደለም ታዛዦች ብንሆን ነው እንጂ አንሰን ወይ ፈርተን አይደለም ዛሬ ሁሉም በትሩን ቢያወርድብን ተበድለን ባዳይ ምንበላው እኛ ሞተንም ገዳዮች ተብለን ምንሰየመው ታጋሽ ሆነን ፅንፋኛ ምንባለው ኢሄ ግዜ ያልፋል "ጌታህም ረሺ አይደለም" የምትለዋን ቃል ግን አንረሳም የጎንደሩን ብቻ ሳይሆን የቱንም አንረሳም ምክንያቱም የኛ ጌታ ረሺ አይደለም ትላንትም ነገ አይደለም ንቁ!! የ አላህ እርዳታ ለምዕመናን ቅርብ ነው!!



@mahiinaah _islamic
218 views17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 19:36:58 عيدكم مبارك
كل عم وانتم بي الف الف خير تقبل الله منا ومنكم صالح اعمال

الله اكبر الله اكبر الله اكبر
لاالها الا الله
الله اكبر الله اكبر ولله الحمد
ፆማችን ተቀባይነት ያገኘበት፤ረመዳንን በደምብ የተጠቀምንበት፤ባንጠቀምበት እንኳ ኢላሂ በእዝነቱ የአሏህ እርግማን ከማያገኛቸው ሰዎች ያርገን አሚን



@mahiinaah _islamic
241 views16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 18:16:17
ሰበር

ዒዱ ሰኞ መሆኑ ተረጋግጧል አመሻሹን በወጡ ዜናዎች መሰረት ነጌ ረመዳንን እንደምንሞላ ተረጋግጧል!!

አልሃምዱሊላህ አንድ እድል ተሰጠን

@mahiinaah _islamic
249 views15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 17:28:59
ዛሬ ማምሻው አዲስ የሸዋል ጨረቃ መታየት አለመታየቷ ይጠበቃል

ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ ሚያዝያ 22 ቀን 2014 ማምሻው ላይ፣ ዐዲስ የሸዋል ጨረቃ መታየት አለመታየቷ እና የዒድ አል-ፊጥር በዐል እሁድ ይሁን ሰኞ ለማረጋገጥ፣ በሳዑድ ዐረቢያ በቴሌስኮፕ ፍለጋ ይካሄዳል፡፡




@mahiinaah _i
213 views14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 22:50:35 27ተኛው ለሊት ነው።በዱአ እንትጋ።
አላህ ሆይ ኑሯችንን በኢባዳ ሞታችንን በሽሀዳ አድርግልን።የወንድሞቻችንን
ደም ተበቀል ያከሪም!!


@mahiinaah
219 views19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 22:35:28 ....... mehub

አሰላሙ አለይኩም ሙስሊም ወንድም እና እህቶች አላህ ሰላማችንን ያብዛልን እያልኩኝ

#በጎንደር ከተማ ላይ በሙስሊም ወንድሞቻችን ላይ በክርስቲያን አሸባሪዎች በሸይኽ ከማል ለጋስ ቀብር ላይ በተገኙ ሙስሊሞች ላይ የቦምብ ጥቃት እንደረሰባቸው እናም መስጂዶችንም እንዳቃጠሉ እናቃለን
አናም አሁኖ ያለነው አሽረል አዋኺር ላይ ነው
የዛሬው ደሞ 27ኛው ለሊት ለይለተል ቀድር ይገኝበታል ተብሎ ይገመታል ።
እናም በሁሉም መስጂዶች ላይ ይህን ድርጊት የፈፀሙትን አላህ እንዲያጠፋቸው ከልባችን አልቅሰን ዱዓ እናድርግ
#share
@mahiinaah
216 viewsedited  19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 22:32:38 Channel photo updated
19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 21:04:12 «አወይ ረመዳን ፍጥነትህ! አንድ ቀን የዋልክ ሳይመስለን 20 ቀናት አለፉ! ተናፍቀህ መጥተህ በችኮላ ትሄዳለህ! ‹የተቆጠሩ ቀናት› ሲል የገለጸህ ጌታ ጥራት ይገባው!
አላህ ሆይ… የፆምነውን ቀናት መልካም ሥራችንን ተቀበለን! በምንፆማቸው ቀናትም እርዳታህ አይለየን! ጫንቃዎቻችንንም ከእሳት ቅጣት ነፃ አድርግልን!»


@mahiinaah _islamic
254 views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ