መቁረጥ አለብህ! ወደኋላ ተመልሰህ አጀማመርህን ማስተካከል አትችልም፤ አሁን ካለህበት ጀምረህ ግን አጨራረስህን ማሳመር ትችላለህ። ወዳጄ አንተ ከቆረጥክ ወሳኙ ከአሁን በኋላ ያለው ነው! ልዩ ምሽት ተመኘንላችሁ @mahiinaah _islamic 188 views18:31