እስኪ አስቡት በሆሳዕና ዕለት ክርስቶስ የተቀመጠባት አህያ ዘንባባ ሲነጠፍለት የሰዎች ልብስ ፤ ሲዘረጋላት ያማረዉ ሲጎዘጎዝላት... በሌላኛዉ ቀን እራሷ አህያ ብቻዋን ብትመጣ በሽመል መደብደቧ አይቀርም ምክንያቱም ብቻዋን ናታ ...#ክብር_ከክርስቶስ_ጋር_ሲኮን_ነዉ! 1.1K views08:00