Get Mystery Box with random crypto!

#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል። (በነጻ) ----- ልዩ መርሐግብር:- መጽሐፍ የማስፈረም: ከደራስያን ጋ | ማዕዶት የመጽሀፍት መደብር Maedot Books Store

#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል። (በነጻ)
-----
ልዩ መርሐግብር:- መጽሐፍ የማስፈረም: ከደራስያን ጋር የመተዋወቅና የመጨዋወት ልዩ ሥነስርዓት::

የመጽሐፉ ደራሲ እና የዕለቱ የክብር እንግዳ:-
ሕይወት እምሻው

የተመረጠው መጽሐፍ:-ማታ ማታ

የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ እና ዋልያ መጻሕፍት::

ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት::

ቀን:- ቅዳሜ: ሚያዝያ 8፡ 2014: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:00 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል)