Get Mystery Box with random crypto!

የሀብታሙ አለባቸው ' አስኳላ ' መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: ሀብታሙ አለባቸው እስካሁን ድረስ የጻ | ማዕዶት የመጽሀፍት መደብር Maedot Books Store

የሀብታሙ አለባቸው " አስኳላ " መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::

ሀብታሙ አለባቸው እስካሁን ድረስ የጻፋቸው መጽሐፎች በተወዳጅነት ረገድ የተዋጣለቸው ናቸው ። ሁሉም ዓይነት አንባቢዎች በየፊናቸው ያደንቁታል ። የአጻጻፍ ስልቱ ምትሃታዊ ነው ቢባል አያሳፍርም ። ታሪክን ሲተርክ ምስልን የመከሰት ዕውቀትን የማስጨበጥ አቅሙና ክሒሎቱ አስደናቂ ነው ።

አሁን ደግሞ " አስኳላ " የተሰኘ የምርምር ስራ ይዞ ቀርቧል ::

ርዕስ አስኳላ
ገጽ ብዛት 444
ዋጋ 250ብር

ለማዘዝ @Yonas_H