Get Mystery Box with random crypto!

ተሽንፈ ላሸነፍከኝ አንተ ሰው ነፍስህ አሳሳችኝ ልብህ ከበደኝ አንተ እየናፈከኝ እኔአኮ ጭራሹን ትዝ | 💌💌💌💌MESSAGE 💌💌💌💌

ተሽንፈ ላሸነፍከኝ
አንተ ሰው ነፍስህ አሳሳችኝ
ልብህ ከበደኝ አንተ እየናፈከኝ
እኔአኮ ጭራሹን ትዝም አላልከኝ
እሺ በጄ ብዬ እንዳልወድክ
ልቤ አሳሳችኝ ከአድማስ ማዶ መላክ
እኔ እንዳልጎዳ አንተን አያስጨነኩክ
እሺም እንቢሳልል ግራ እያጋባውክ
በቀረብከኝ እጥፍ ስርቅክ
ደሞ በቃላት ስሸነግልህ ልብ ሲራራልኝ
ከራስህ በላይ እያመንክ በልብ ያነገስከኝ
ዛሬ ግን ፈራውኝ በቃል መሸንገሉን
በፍቅር እረሀብ ስትሰቃይ
በናፍቆት ስትሳቀቅ ሳይ
ደግመህ ደጋግመ ስሜን እየጠራህ
በሀሳብ ሰመመን እየዋኘህ
በህመም ታመምኩ አሸነፍከኝ
ላድርግ ደስተኛ ጥፋቴን ይቅር በለኝ

unknown

@yenagtm
@yenagtm
@yenagtm