Get Mystery Box with random crypto!

ራልፍ ራንግኒክ ሌላኛውን የ ቦርስያ ዶርትመንድ አጥቂ ኧርሊንግ ሀላንድን ወደ ማንችስተር ዩናይትድ | Manchester unted is red❤️❤️❤️😍😘❤️

ራልፍ ራንግኒክ ሌላኛውን የ ቦርስያ ዶርትመንድ አጥቂ ኧርሊንግ ሀላንድን ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ለማስፈረም ፍላጎት አለው ራልፍ በ አርቢ ሳልዝበርግ ቤት እየነበረ ሀላንድን ወደ ቡድኑ እንዲመጣ ያደረገው እሱ ሲሆን ከ ኧርሊንግ ሀላንድ አባት አልፍ - ኢንግ ሀላንድ ጋርም ጥሩ ቅርርብ አለው ።

Cf Bayern | Christian Falk

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan