Get Mystery Box with random crypto!

ቆቦ! ህወሃት በቆቦ ከተማ ቤት ለቤት በመዞር ሚልሻ እና ፋኖ የሆነ ማነው፣ ባልሽ ፣ ወንድምሽ/ህ | ልሳነ ዐማራ

ቆቦ!

ህወሃት በቆቦ ከተማ ቤት ለቤት በመዞር ሚልሻ እና ፋኖ የሆነ ማነው፣ ባልሽ ፣ ወንድምሽ/ህ ፣ አባትህ/ሽ ፋኖ ወይም ሚልሻ ነው፣ የት ሂዶ ነው፣ አምጡ በማለት ህዝቡን እያስጨነቁ ነው፡፡ ጠላት ቆቦ ከተማ ላይ ከእያንዳንዱ ቤት በትንሹ 10 ሺ ብር አውጡ በማለት እያስገደደ እንደሚገኝ እና በከተማው የሚገኙ ከባጃጅ ሹፌሮቹ ቁልፋቸውን በማስገደድ እየተቀበለ መሆኑን ታማኝ ምንጮች ከስፍራዉ አረጋግጠዋል።

የቪዲዮ መረጃ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!

https://www.youtube.com/channel/UC-Er22UDSHJTvloM4UeyyVA

@Gionamharabot @Gionamhara