Get Mystery Box with random crypto!

ውዴ ዘመን ይለፈን ፍቅራችን ይትረፈን ብረቱ ይቅርና... ቄሱ በባረኩት ቅዳሴ በሞላው በዘንባ | የፍቅር ጀማሪ 😘😍

ውዴ
ዘመን ይለፈን
ፍቅራችን ይትረፈን

ብረቱ ይቅርና...

ቄሱ በባረኩት
ቅዳሴ በሞላው
በዘንባባ ቅጠል፣
ኪዳን ልሰርልሽ
ካንቺ ላልነጠል።


እንኳን አደረሳችሁ

@Lovestory_B_wiz_H