Get Mystery Box with random crypto!

​​♡ ሳፈቅርሽ ኖራለው ♡ የትም ብትሆኚ ከአጠገቤም እሩቅ አፍቃሪሽ ልቤ ነው መውደዱ የማያልቅ | የፍቅር ቤት❤

​​♡ ሳፈቅርሽ ኖራለው ♡

የትም ብትሆኚ ከአጠገቤም እሩቅ
አፍቃሪሽ ልቤ ነው መውደዱ የማያልቅ
ብትጠይኝ ብትወጂኝ መውደዴ አይቀንስ
አንቺን ገና ሳይሽ መንፈሴ የሚታደስ
ፍቅር ትሩፋቴ መላ እኔነቴ
ያንቺው ነው ብያለው ተረጂልኝ እማ
የልቤ ምት እንኳን ስላንቺ ሲመቱ
ብታዳምጪልኝ ምን ነበረ እማ
የመውደዴን ምላሽ ካንቺ ሳልጠብቀው
ባታፈቅሪኝ እንኳን ሳፈቅርሽ ኖራለው።

─━━━━ ⊱✿⊰ ━━━━━─

      @Lovers_Quotess 

ሼር