Get Mystery Box with random crypto!

ልብሽን ለማግኘት ልብሽን በፍቅር መማረክ ፈልጌ ከጉብታው መሀል ከጡትሽ መሽጌ ባልመው ባልመው ላገ | የፍቅር ቤት❤

ልብሽን ለማግኘት
ልብሽን በፍቅር መማረክ ፈልጌ
ከጉብታው መሀል ከጡትሽ መሽጌ
ባልመው ባልመው ላገኘው ብለፋ
ላገኘው አልቻልኩም
ጡትሽን ስነካው ልብሽ እየጠፋ።


@Lovers_Quotess 

ሼር