Get Mystery Box with random crypto!

በልብሽ  አስበሽ የኔን ልብ ለመስበር እግርሽ ከኔ ርቆ ወደሌላ ሲበር እመኚኝ ፍቅሬ ሆይ ላለቅስ | የፍቅር ቤት❤

በልብሽ  አስበሽ የኔን ልብ ለመስበር
እግርሽ ከኔ ርቆ ወደሌላ ሲበር
እመኚኝ ፍቅሬ ሆይ
ላለቅስ ይቅርና ሳቅ ሊገለኝ ነበር

ሚል ግጥም ሰጥቼሽ
#ከቤቴ እንደገባሁ
ልክ እንደ ህፃን ልጅ አንገቴን ቀብሬ
ቁጭ ብዬ
#አነባው

አየሽ!
#መለየትሽ ቢያመኝ ሆዴን ቢያላውሰው
ምን ላርግ
#ወንድ_ልጅ ነኝና
ባደባባይ
#ስቄ ቤቴ ነው #የማለቅሰው!

ስለወደድኩት


@Lovers_Quotess 

ሼር