.......አንቺና ቁንጅናሽ ..... እኔም ለኔ ስልሽ ሌላም ሠው ሢመኝሽ ተወዳድርኩ እኔም የግሌ ላደርግሽ ግና ምን ያደርጋል መስፈርትሽ ይከብዳል እንኳን እኔ ቀርቶ እብዱም ደግሞ ያብዳል!! @Lovers_Quotess ሼር 1.8K viewsedited 06:07