# በህይወትህ ትግስተኛ መሆን ከቻልክ የምትፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ግዜያቸውን እየጠበቁ ወዳንተ ይመጣሉ! በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን ዋጋ ሚያስከፍለው ትግስት ነው መታገስ ይከብዳል፤ ያ ግዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን እናገኛለን መራራውን ግዜ አልፈህ ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን። #Pawlos ከ #የጳውሎስ_መጣጥፎች የተወሰደ https://t.me/Loveerdey 94 views K I N G , 11:03