Get Mystery Box with random crypto!

የህይወት እውነታ ሁሉንም ሰዉ ልታስደስት አትችልም፡፡ ይህ ትልቅ እዉነታ ነዉ፡፡ የሆኑ ሰዎች ቢ | 💔 ስነ ልቦና 💆‍♀

የህይወት እውነታ

ሁሉንም ሰዉ ልታስደስት አትችልም፡፡ ይህ ትልቅ እዉነታ ነዉ፡፡

የሆኑ ሰዎች ቢጠሉህ ምንም ማለት አይደለም፡፡ የሚወዱህ እንዳሉ ሁሉ የሚጠሉህም እንደዚያዉ፡፡ ሰዎች ስላንተ ያላቸዉ አመለካከት ያንተ ጉዳይ አይደለም፡፡

የመሰላቸዉን ያህል ሊገምቱ ፣ ዋጋ ሊያወጡ ሊያወርዱ ፣ ወይም ሊሰቅሉ ይችላሉ፡፡

ሰዎች አንተ ላይ ባላቸዉ አመለካከት ማንነትህን ሞቅና ቀዝቀዝ እያደረክ አትኑር...

ራስህን ሆነህ በሕይወትህ ትልቅ ዋጋ ለምትሰጣቸዉ ሰዎች ብቻ የሚጠበቅብህን መስዋእትነት ክፈል ፡፡

ለአስተያየት እና ለማንኛውም ጥያቄ
@therapist_100
@therapist_group
ሼር @love_therapist ሼር