Get Mystery Box with random crypto!

አትጨናነቅ አእምሮአችን ከሚገባዉ በላይ የሚያስበዉ አቅጣጫ መስጠት ሲያቅተን ነዉ፡፡ ለምሳሌ ዝ | 💔 ስነ ልቦና 💆‍♀

አትጨናነቅ

አእምሮአችን ከሚገባዉ በላይ የሚያስበዉ አቅጣጫ መስጠት ሲያቅተን ነዉ፡፡

ለምሳሌ ዝግጅቱ ምናለ ከነገ ወዲያ ቢሆን?...እቤት ልሂድ አልሂድ...? ሰዉየዉ እንደተባለዉ ባይሆንስ? ደሞዝ ነገ ባይወጣ ጉዴ ፈላ!' ወዘተ... አይነት ሃሳቦች እራሳችንን የበለጠ እንዲጨነቅ ያደርጋሉ

አእምሮአችንን አቅጣጫ ከሰጠነዉ በትክክል መስራት ይጀምራል፡፡ ስለዚህ በትንሽ በትልቁ ማሰባችንን እንቀንሳለን ማለት ነዉ፡፡

ምሳሌ፡ 'ነገ ቢሳካም ባይሳካም አሪፍ ይሆናል...ጠዋት እቤት እሄዳለሁ...ሰዉየዉን ምንም ይሁን ምን ነገ አየዋለሁ...ደሞዝ ነገ ካልወጣ ሌላ አማራጭ እጠቀማለሁ' ወዘተ...

ለአስተያየት እና ለማንኛውም ጥያቄ
@therapist_100
@therapist_group
ሼር @love_therapist ሼር