Get Mystery Box with random crypto!

Abyssinia jobs vacancy ®

የቴሌግራም ቻናል አርማ love_lovehot69 — Abyssinia jobs vacancy ® A
የቴሌግራም ቻናል አርማ love_lovehot69 — Abyssinia jobs vacancy ®
የሰርጥ አድራሻ: @love_lovehot69
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.05K
የሰርጥ መግለጫ

Official website https://abyssinajob24.com
በተለያዩ ዘርፎች ዲግሪ ዲፕሎማ እና ሌሎችም
[USE BOT] Send your vacancy here 👉 @Abyssinajobsbot
Contact and send your vacancy
@Moha_advert

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-03-12 11:53:18
5.5K viewsMo@trade, 08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 11:39:38 የደንበኞች መስተንግዶ ኦፊሰር
#addis_ababa_city_administration_revenue_bureau
#finance
#Addis_Ababa
የመጀመርያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ፣ አካውንቲንግና ፋይናስ ፣ በባንኪንግ ፋይናንስ ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ ፣ በኢኮኖሚክስ ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ ፣ በማኔጅመንት ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት ፣ በታhስና ጉምሩክ አስተዳደር ፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ   ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የመመረቂያ አማካኝ ነጥብ (CGPA)  ለወንዶች 2.5 2.5 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች >2.2 ነጥብና ከዚያ በላይ ያላቸው መሆን አለበት
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Salary: 9246.00
Deadline: March 8, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሜክሲኮ ዝቅ ብሎ አፍሪካ ህብረት አካባቢ ወይም ኦርቢስ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮ ሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251115575618 ይደውሉ
5.8K viewsSami Jo, 08:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-16 03:36:58 Marketing Intern
#little_technologies_s_c
#business
#Addis_Ababa
Candidates from any educational background or level, including high school, are encouraged to apply and having Strong communication and interpersonal skills
Duties and Responsibilities:
  - Conduct market research and analysis to identify trends, competitors, and potential opportunities
Quanitity Required: 20
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: February 29, 2024
How To Apply: Submit your application via email: littlecustomer2021@gmail.com or in person to Bole Bitweded Bahiru Building, 9th floor
7.3K viewsSami Jo, 00:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-14 15:02:26 Accountant
#black_castle_plc
#finance
#Addis_Ababa
Bachelor's Degree in Accounting & Finance or in a related field with relevant work experience
Required Gender: Female Only
Workplace: Kality
Duties & Responsibilities:
- Complying with all company, local, state, and federal accounting and financial regulations.
- Creating periodic reports, such as balance sheets, profit & loss statements, etc.
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: February 28, 2024
How To Apply: Submit your documents through telegram using https://t.me/bbccka
5.8K viewsSami Jo, 12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-10 16:19:54 Database Administration Officer I
#ethswitch_s_c
#ict
#Addis_Ababa
Bachelor's Degree in Computer Science, Software Engineering or in a related field with relevant work experience with a CGPA of 3.00 and above
Duties & Responsibilities:
- Monitoring system performance and identifying problems that arise.
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: February 16, 2024
How To Apply: Submit your non-returnable CV, Cover Letter, and Supporting Documents in person to Zemen Bank Headquarters Opposite to Addis Ababa University School of Commerce ,20th Floor; Addis Ababa or via email: hr@ethswitch.com by clearly stating the position title on the subject line
5.7K viewsSami Jo, 13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-07 17:56:07 Assistant Technician
#sador_almunium_technics_plc
#manufacturing
#Addis_Ababa
Diploma in General Metal Manufacturing or in a related field of study
Duties & Responsibilities:
- Assist aluminum technicians during production, assembly and installation and Handle raw material and machines
Quanitity Required: 6
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: February 12, 2024
How To Apply: Submit your CV along with your application letter in person to Sador Almunium Technics plc, located around 22, in front of Awraris Hotel, near Saint Gabriel Hospital
5.5K viewsSami Jo, 14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-30 08:13:06 Lecturer
#infolink_university_college
#education
#Dilla | #Hawassa | #Wolaita_Sodo
Master's Degree in Accounting and Finance, Business Administration, Nursing or in a related field of study
Duties & Res[pnsibilities:
- Preparation of lectures and exams
- For grading papers and exams
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: February 10, 2024
How To Apply: Submit your application in person at Infolink University College Hawassa, Dilla and W/Sodo Campuses or via email: info@infolinkuniversity.net or derejetekaleng@gmail.com. For further information contact Corporate Affairs Director Office +251930384672
6.4K viewsSami Jo, 05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-17 17:09:56 የሥራና ክህሎት ሚኒስትር

ተስጥዖን የለየ የስልጠና እና የፋይናንስ ድጋፍ ለሥራ ፈላጊዎች…

የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዜጎችን በዘላቂነት በሃገር ውስጥ እና በውጪ የስራ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ ቴክኖሎጂን አልምቶ ሰፊ የሪፎርም ስራዎችን እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል። በዚህም መሰረት የሚኒስትር መስሪያቤቱ አልምቶ ተግባራዊ እያደረገ በሚገኘው በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ባሳለፍናቸው ጥቂት ወራቶች ብቻ በሃገር ውስጥ እና በውጪ የሥራ ዕድል ለመጠቀም የተመዘገቡ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ዜጎች ደርሰዋል።

በመሆኑም በስርዓቱ ከተመዘገቡ ዜጎች ከ190,000 በላይ የሰለጠኑ እና በከፊል የሰለጠኑ ዜጎች ወደ ተለያዩ ሃገራት ለሥራ ማሰማራት ተችሏል።

በቀጣይም በሃገር ለመሰማራት ፍላጎት ያላችሁ ሥራ ፈላጊዎች በምትኖሩበት አካባቢ፣ ባላችሁ የዕውቀት፣ የክህሎት ደረጃ እንዲሁም ተስጥዖ በግል እና በቡድን በመደራጀት የሥራ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስርዓቱ ላይ ስትመዘገቡ ባስገባችሁት ስልክ SMS መልዕክት የደረሳችሁ ሲሆን መረጃዎቻችሁን በዚህ አድራሻ በትክክል በማስገባት የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ሚኒስትር መስሪያ ቤታችን ጥሪ ያቀርባል።

መመዝገብያ ሊንኩን ከስር ተጭነው ይመልከቱ
https://ethiojobvacancy.net/2024/01/ministry-of-labor-foreign-jobs-opportunities/
7.9K viewsAbdulfeta H, 14:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-25 09:03:40
       SOLUTION AGENCY
  ማክሰኞ 17-18/11/2015
"አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ"

የስራ መደብ #Reception ለሆቴል ,ድርጅቶች እና ለ ገስት ሀውስ
የት/ደረጃ' degree/dip
ፃታ' ወ/ሴ
የስራ ልምድ' 1-ዓመት
ደሞዝ' 5000+

የስራ መደብ #F&B_control እና ሆቴል ሱፐር ቫይዘር፣ሆስተስ
የት/ደረጃ' በዘርፉ የሰለጠነ
ፆታ' ወ/ሴ
ደሞዝ' 5000 - 7000

የስራ መደብ:#የ graphics ባለሞያ ማስታወቅያ ድርጅት ላይ የሰሩ
ት/ት ደረጃ:በሞያው ብቁ የሆኑ
ልምድ:1-3+
ደሞዝ:6000+

የስራ መደብ #አካዉንታንት ለ ድርጅቶች እና ሆቴሎች ላይ
የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ'0-2+ዓመት
ደሞዝ' 4500-7500+

#አውቶ_ኤሌክትሪሻን፣አውቶ መካኒክ
የት/ደረጃ' ዲግሪ/Level
የስራ ልምድ' 1-3ዓመት
ደሞዝ' 3000-4000

FOR NGO
#Any engineering degree,computer science,biology,chemistry,physics.....የት/ት ደረጃ ዲግሪ ፆታ ወ/ሴ ደሞዝ 8000-12000+ጥቅማጥቅም

የስራ መደብ:#ጠቅላላ ሀኪም,ነርስ,አዋላጅ ነርስ,ላብራቶሪ ቴክኒሻን
ት/ት ደረጃ:diploma/degree
ልምድ:0-2+
ደሞዝ:4500-16500+

የስራ መደብ:#ዋና ሼፍ እና ረ/ሼፍ እና pastry cheff እና ስጋ ቆራጭ
ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ
ልምድ:2-3+
ደሞዝ:5000-7000+

የስራ መደብ:#ፀሀፊ ትላልቅ ተቋማት
ት/ት ደረጃ:degree/diploma በsecretary
ልምድ: 1+
ፆታ:ሴ
ደሞዝ:3500 - 4500+

የስራ መደብ:# x-ray ባለሞያ እና ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት
የት/ደረጃ' degree
የስራ ልምድ 0-2+
ፆታ' ወ/ሴ
ደሞዝ' 5500+

የስራ መደብ:#መካኒክ እና ሜንቴናንስ ባለሞያ
የት/ት ደረጃ:በዘርፉ በስርተፍኬት የተመረቁ
ልምድ:1-2+
ደሞዝ:4500-5000+

የስራ መደብ #መምሕር maths,economics,physics,ከ KG-12 ድረስ
የት/ደረጃ' በዲግሪ / ዲፕሎም
የስራ ልምድ' 0-1+ዓመት ልምድ
ፆታ' ወ/ሴ
ደሞዝ' 4500-5000+

የስራ መደብ:#ሹፌር  ህ2,ደ1,ህ1,አውቶ እና ሞተርኛ መንጃ ፍቃድ ላላቸው
ት/ት ደረጃ:10+
ልምድ:2+
ደሞዝ:በስምምነት

የስራ መደብ: # supervisor ለ ሱፐር ማርኬት ሆቴሎች ላይ ወይ ሱፐርማርኬት ላይ የሰሩ
የት/ደረጃ': degree
ልምድ:1-2+
ፆታ' ወ/ሴ
ደሞዝ: 7500+

የስራ መደብ #ሜካኒካል_ኢንጂነር
የት/ደረጃ' ዲግሪ/Level
የስራ ልምድ' 0-1ዓመት
ፆታ:ሴት
ደሞዝ' 3000-5000

የስራ መደብ #business managment ለ  college
የት/ደረጃ' degree/diploma
ፆታ' ሴት
ልምድ 0+
ደሞዝ' 7500+

የስራ መደብ: #Gim trainer
የት/ደረጃ'ዲግሪ/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ' 0-2 ዓመት 
ፆታ' ወንድ/ሴት
ደሞዝ' 4500 - 5500

የስራ መደብ:#የፈርኒቸር እና የእንጨት ባለሞያ
ት/ት ደረጃ:8+
ልምድ:2-4አመት
ደሞዝ:በስምምነት

የስራ መደብ #ህትመት ዲዛይነር
ልምድ:1+
ፃታ'ሴ/ወ
ደሞዝ:5500+

የስራው መደብ:#sales ለድርጅት
ት/ት ደረጃ:degree/ dip
ልምድ:1+
ደሞዝ:5500+

የስራ መደብ:#ካሸር ለድርጅት እና ለትለያዩ ተቁአማት
የት/ደረጃ' 10-ዲግሪ
ልምድ:0-1+
ፆታ' ሴ
ደሞዝ' 3500-4500+

የስራ መደብ #Purchaser
የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
ፆታ' ወ/ሴ
ደሞዝ: 4000 - 5000

የስራ መደብ #ሌዝ_ማሽን_ኦፕሬተር እና ሜንቴናንስ ባለሞያ
የት/ደረጃ' 10+
ልምድ:በዘርፉ በቁ የሆኑ
ፆታ' ወ/ሴ
ደሞዝ'4000+

የስራ መደብ #ስቶር_ኪፐር ለገራጅ እና ለ መኪና አስመጪ እና ላኪ
የት/ደረጃ' degree/dip
ልምድ:0
ፆታ' ሴ
ደሞዝ'4500+

የስራ መደብ #ማርኬቲንግ_ማኔጅመንት
የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲኘሎማ
የስራ ልምድ' ከ0-ዓመት
ፆታ' ሴ/ወ
ደሞዝ:5000-8000+ ጥቅማጥቅም

የስራ መደብ #ሴልስ ድርጅቶች ሱፐር ማርኬቶች፣ቡቲክ፣ጫማ ቤት ላይ
የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
ልምድ:0-1
ፆታ' ሴ/ወ
ደሞዝ' 4000+ኮሚሽን

የስራ መደብ:#ሞተረኛ
ት/ት ደረጃ:10
ልምድ:1+
ደሞዝ: በስምምነት

የስራ መደብ #ባርማን እና መስተንግዶ
የት/ደረጃ' አይጠይቅም
የስራ ልምድ '6ወር
ፆታ' ወ/ሴ
ደሞዝ:በምምነት

የስራ መደብ:#ለውዝ እና ቡና ለቃሚ
የት/ት ደረጃ:6+
ልምድ:0-+
ደሞዝ:3500

የስራ መደብ #ሀውስ_ኪፒንግ
የት/ደረጃ' 10+
ፆታ' ሴ
ደሞዝ' 1500-3000

የስራ መደብ #ሆቴል_ማኔጅመንት
የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
ልምድ:1-2+
ፆታ' ሴ
ደሞዝ' 5000+

የስራ መደብ #computer technician and network technician, computer science
የት/ደረጃ' ዲግሪ/ ዲፕሎም
የስራ ልምድ' 0-1 ዓመት
ፆታ' ሴ/ወ
ደሞዝ' 4500+

የስራ መደብ #ፋርማሲ እና ድራጊስት
የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ' 0-5 ዓመት
ደሞዝ' 3800-4500

##አድራሻ ለበለጠ መረጃ
          ስልክ
    09 _05_01_00_01
አድራሻ +251936771946
''22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ተሸሀብ የገበያ መሀከል 5ተኛ ፎቅ ቢቁ 504
Join telegram channel @jobs5699
518 views06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-24 17:14:06
★ WebSprix IT Solutions PLC For Fresh Graduates

Deadline: August 3,2023

Position - Customer Support Engineer  
                       
Qualification:BSC in Electrical and Computer Engineering

Experience: 0 year/not required

how to Apply Online
http://ethionlinejob.com/2023/07/24/websprix-it-solutions-plc-for-fresh-graduates/
874 views14:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ