Get Mystery Box with random crypto!

ሎሬት የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ተቋም፡ ልዩነታችን ለጀማሪዎች ልዮ እድል መፍጠራችን ነው :: ሎሬት | ሎሬት የኪነ-ጥበብ ማሰልጠኛ ት/ቤት Loret art school

ሎሬት የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ተቋም፡
ልዩነታችን ለጀማሪዎች ልዮ እድል መፍጠራችን ነው ::
ሎሬት የጥበብ ቤት
የምንሰጣቸው የትምህርት አይነቶች
በቴአትር ትወና
በፊልም ድርሰት አጻጻፍ
ዳይሬክቲንግ በድምጽ አወጣጥ
በሙዚቃ መሰሪያ ትምህርት
በሞዴሊግ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ፎቶ ሾፕ
ባህላዊ ውዝዋዜ
በተጨማሪ የሬዲዮ የቲቪ ሆስት እናሰለጥናለን
ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ የ1ወር የ3 የወር 6 ወር የ10 ወር ስልጠና እሰጠለን
በነዚህ የት/ት ዘርፎች በብቁ መምህራን ስልጠና እንሰጣለን።
ለቴሌቭዥን ድራማዎች ፊልሞች ክሊፖች ማስታወቂያዎች ላይ ካስት እናቀርበለን
ቻናሎቻችንን ይከታተሉ፡፡ YOUTUBE: https://www.youtube.com/channe /UCCAHhLGrrXbHLQJhBxLWu6A/featured?view_as=subscriber
Instagram: https://www.instagram.com/laureate_art/
Facebook: https://www.facebook.com/laureatear
Website/ ድረገጽ
https://loretartschool.com
http://tiktok.com/@loretartschool
Telegram ካስት ለመደረግ ሊኩን ይጫኑት https://t.me/Loretartschool
ቁ2 መሃል ፒያሳ
ቁ1 አድራሻ ጎተራ አጎና ሲኒማ ጊቢ ውስጥ
09 77 39 92 92 / 09 60 52 92 92