Get Mystery Box with random crypto!

ማቲያስ ዲሊት ባየርን ሙኒክን ለመቀላቀል ፍቃዱን ሰጥቷል። ተወካዮቹ እስከ 2027 ድረስ ውል | LIVE SCORE ⚽️⚽

ማቲያስ ዲሊት ባየርን ሙኒክን ለመቀላቀል ፍቃዱን ሰጥቷል።

ተወካዮቹ እስከ 2027 ድረስ ውል እየተደራደሩ ነው።

የቀረው ከጁቬንቱስ ጋር ስምምነት መድረስ ብቻ ነው እና ወደ 70 ሚሊየን ዩሮ የሚጠጋ ክፍያ ይጠበቃል።