Get Mystery Box with random crypto!

የኡስታዝ ሙሀመድ አህመድ ሙነወር 'ኢብኑ ተይሚያህ፤ የሱናው አንበሳ' #ክፍል_5 በአላህ ፍቃድ | Bilal Media & Communication

የኡስታዝ ሙሀመድ አህመድ ሙነወር "ኢብኑ ተይሚያህ፤ የሱናው አንበሳ" #ክፍል_5 በአላህ ፍቃድ እነሆ #መዝሀባቸው፦ የፊቅህ መዝሀባቸው የሐንበልያ መዝሀብ ነው፡፡ ይሁን እንጂ የኢጅቲሃድ መስፈርቶችን በሚገባ ያሟሉ ሁለ ገብ ሙጅተሂድ እንደመሆናቸው ኢጅቲሃዳቸው ያደረሳቸውን ይመርጣሉ እንጂ ከሐንበልያ መዝሀብ አጥር ውስጥ የተገደቡ አልነበሩም፡፡ ይህንን ሐቅ ከሚያጎሉ በርካታ ገጠመኞች ውስጥ አንዱን…