Get Mystery Box with random crypto!

ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራን ስለ ነብዩ መሀመድ (አለይሂ ሰላቱ ወሰላም)፦ ☞⑤☞ Micheal H. H | Bilal Media & Communication

ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራን ስለ ነብዩ መሀመድ (አለይሂ ሰላቱ ወሰላም)፦


☞⑤☞ Micheal H. Hart /ማይክል ኤች ሃርት/ (አሜሪካዊ የሥነ-ጠፈር ተመራማሪ /አስትሮፊዚስት/፤ The 100: A Ranking of the Most Influential Persons in History (100ዎቹ፡ በሰው ልጅ ታሪክ ተጽእኖ ያሳደሩ ሰዎች በደረጃ) በሚለው መጽሐፉ እውቅና ያገኘ፤ ‹‹በታሪክ ተጽእኖ ያሳደሩ ሰዎችን ደረጃ ስመድብ ሙሐመድን በአንደኝነት ማስቀመጤ ብዙዎችን ሊያስገርም እና ሊያጠራጥር ይችል ይሆናል፡፡ ነገር ግን እሱ በሃይማኖታዊም ሆነ በዓለማዊ ደረጃ እጅግ በላጭ ስኬት ማስመዝገብ የቻለ ብቸኛ ሰው ነበር፡፡››
The 100: A Ranking of the Most Influential Persons in History, New York: Hart Publishing Company, Inc. 1978, page. 33
https://t.me/linkbi7