Get Mystery Box with random crypto!

እህቴ እጆችሽን ለሀራም አትዘርጊ። አልላህን የማይፈራው ያ አጅነቢ BF የምትይው ወይም classma | Bilal Media & Communication

እህቴ እጆችሽን ለሀራም አትዘርጊ። አልላህን የማይፈራው ያ አጅነቢ BF የምትይው ወይም classmateሽ ዛሬ በሰላምታ የጀመረ ነገ ወደ ማቀፍና መ..... መሸጋገሩ እንደማይቀር ተገንዘቢ ም/ቱም አልላህን አይፈራማ አልላህ ይፈራል ወይም አይናፋር ነው የምትይ ከሆነ እጅግ ተሸውደሻል።አልላህን ቢፈራማ ኖሮ መጀመሪያውኑ ክልከላውን ባልተዳፈረና ክብር ያሉትና የአልላህ አማና የሆኑትን መዳፎቹን ባልዘረጋልሽ ነበር፤ይህ ሠው እኮ
የጋለ ብረት እንድትጨብጪ የሚገፋፋሽ ጨካኝ
አልላህን እንዳትታዘዢ ለማድረግ የሚለፋ ምቀኛ
አንቺ የገባሽ የአራድዬ ልጅ አይደለሽ እንዴ!? ጭሷ... እያለ ሚሸውድሽ የሸይጧን ልዑክ እኮ ነው

በልቅ ሀያት መኖር ይብቃን እስከዛሬ ያጠፋነው ይምከረን ወደ አልላህ እንምጣ፤ወደ አልላህ እናልቅስ።ዛሬ ለሡ ብለን ፍላጎታችንን ትተን ነገ አልላህ ፊት የፈለግነውን እንድናገኝ ዘንዳ

ye ustaz suleyman ማስታወሻ