Get Mystery Box with random crypto!

ያልታሰበ ምርጥ ገጠመኝ ... ከፕሮግራሙ ደሞ ውብ እና አስደሳች የሆኑ ያልታሰቡ ልጆች ነበሩን ከ | Bilal Media & Communication

ያልታሰበ ምርጥ ገጠመኝ ...

ከፕሮግራሙ ደሞ ውብ እና አስደሳች የሆኑ ያልታሰቡ ልጆች ነበሩን ከላይ ምታዩዋቸው እነዚህ ሚያማምሩ ሶስት ልጆች ለኢዳቸው ልብስ በሚሰጥበት በተመሳሳይ ቀን ምርቃታቸውም ነበር እና ከነጋውናቸው መድረክ ላይ በመውጣት መድረኩን ፍክትክት አርገውልናል

የኔ ቆንጆዎች አላህ ያሳድጋቹ ራህማኔ ያሰባቹትን ያሳካላቹ