Get Mystery Box with random crypto!

ገጣሚ ደበበ ሰይፉ አንድ ጊዜ እንዲህ ብሎ ነበር። ራሳቸውን ሙሉ በሙሉ በሌላ ሰው ወይም በነገሮ | የሕይወት ቁልፍ 🗝

ገጣሚ ደበበ ሰይፉ አንድ ጊዜ እንዲህ ብሎ ነበር።
<<ትመጫለሽ ብዬ የጣልኩብሽ ተስፋ
ብትቀሪ ጊዜ እኔን ይዞ ጠፋ>>
ራሳቸውን ሙሉ በሙሉ በሌላ ሰው ወይም በነገሮች ላይ ያስደገፉ ሰዎች መጨረሻቸው አያምርም። ምክንያቱም የተደገፉበት ነገር ሲሰበር ጸንተው መቆም ስለማይችሉ ነው።

@Lifekey1