Get Mystery Box with random crypto!

ቆይ ግን አንተ ማነህ?. . . እየጠላሁ የምወድህ እየሄድኩ የማገኝህ አልይህ ብዬ የማይህ | BeSTi👩‍❤️‍💋‍👩

ቆይ ግን አንተ ማነህ?. . .

እየጠላሁ የምወድህ
እየሄድኩ የማገኝህ
አልይህ ብዬ የማይህ

ቆይ ግን ማነህ አንተ?...

ጠልቼ የማልጠላህ እረስቼ የማስታውስህ
አልገባኝም ስሜቴ
እስኪ ከገባህ ንገረኝ በሞቴ
@Hiwina_witaye