Get Mystery Box with random crypto!

የዜግነት ቀብር (በላይ በቀለ ወያ) አብረን እንዘምር . . የዜግነት ቀብር፣ በኢትዮጵያችን በዝ | 📗ከመፅሐፍት.ዓለም📗

የዜግነት ቀብር
(በላይ በቀለ ወያ)
አብረን እንዘምር
.
.
የዜግነት ቀብር፣ በኢትዮጵያችን በዝቶ
ታየ ግፍ ጥላቻ ፣ ዳር እስከዳር ጎልቶ
ለበቀል ለበደል ፣ ለህዝቦች ባርነት
በአረመኔዎች እጅ ፣ ታርደናል በአንድነት
መሠረተ በቀል፣ ፍቅር እያዘመረን
ህዝቦች ነን በሴራ፣ ጅምላ የሚቀብረን
ድርቅ የርሀብ መድረክ፣ ጦርነት ማያጣት
የተፈጥሮ ገብያ፣ ሒያጅ መጪው ሚሸጣት
እንጠብቅሻለን፣ ሞተን በየተራ
ኢትዮጵያችን ኑሪ፣ እኛ ለአንቺ እንፍራ!

ቀ ላ ል➘➘➘
@leywo

♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
በላይ በቀለ ወያ

በጣም ያሳስበኛል በላይ ያለበት ሁኔታ እባካይሁ አየነው የምትሉ ካላችሁ አሳውቁን ከስር በምታገኙት ሊንክ