Get Mystery Box with random crypto!

ተንቀሳቃሽ ሻወር Portable Shower ቻርጅ ተደርጎ የተጠራቀመ ውሃን ከባልዲ | ልዩ እቃ

ተንቀሳቃሽ ሻወር

Portable Shower

ቻርጅ ተደርጎ የተጠራቀመ ውሃን ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ ሻወር የሚያፈስ አስገራሚ ማሽን

ለጉዞ እጅግ ተመራጭ

በቻርጅ የሚሰራ ኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚያገለገሉበት

ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር ማድረግ ይችላሉ

ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት

ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት ከእጅ ሳይዙት መታጠብ ይችላሉ

        ዋጋ፦3200