Get Mystery Box with random crypto!

ልሳነ ተዋህዶ

የቴሌግራም ቻናል አርማ lesanetewahedo — ልሳነ ተዋህዶ
የቴሌግራም ቻናል አርማ lesanetewahedo — ልሳነ ተዋህዶ
የሰርጥ አድራሻ: @lesanetewahedo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.54K
የሰርጥ መግለጫ

👉ይህ ቻናል ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን ጉዳዮች ዜናዎች የሚቀርቡበት ነው🙏
https://t.me/joinchat/AAAAAE0sy42zsjUdEkTSjA
📩✍ለሀሳብ አስተያየትዎ👇
@betty_yearsema
@yedegua_lej

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-10-13 16:34:14
26.4K viewsBetty Zeleke, 13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-09 10:11:55
#እኔ_የክርስቶስ_ሙሽራ_ነኝ
እንኳን ለእናታችን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!

ሰማዕቷ የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ መልካም በአል!
1.2K viewsየደጓ ልጅ(ዴቫ ዲሽ )0911284216/0923978812, edited  07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-05 22:08:40
884 viewsBetty Zeleke, 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-30 22:57:43
#እንኳን_ለእናታችንና_ለእመቤታችን_ለቅድስት_ድንግል_ማርያም_አመታዊ_በአል_በሰላም_አደረሳችሁ!

#አዛኜ

​​+ ቅድስት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ ንፅህት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ የብርሃን መገኛ ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ ስለእኛ የምትለምኚልን ስለሆንሽ ክብር
ይገባሻል።
+ እርኩሰት የሌለብሽ ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ መላእክት ስላከበሩሽ ክብር ይገባሻል።
+ አዛኝና ሩህሩህ እናት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ እሳትን የታቀፍሽ እናት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ የመለኮት ማደርያ ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል፡፡
አሜን አሜን አሜን ክብር ለወላዲተ አምላክ ይሁን።
1.0K viewsየደጓ ልጅ(ዴቫ ዲሽ )0911284216/0923978812, 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-25 22:34:29
በዓለ መስቀሉን እንዲህ ባለ ኅበረት ልናከብር ተዘጋጅተናል። እርስዎም ይምጡና ይቀላቀሉን።
ከቀኑ 8:00 ጀምሮ 4 ኪሎ ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ፊት ለፊት እንገናኝ። በሰዓቱም የቲሸርት ሽያጭ የሚኖር መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን።
870 viewsBetty Zeleke, 19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-13 16:08:44
938 viewsBetty Zeleke, 13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-28 18:12:16
@lesanetewahedo
@lesanetewahedo
1.1K viewsBetty Zeleke, 15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ