Get Mystery Box with random crypto!

#ሰላም_ለእናንተ_ይሁን ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሃፂባ በደመ ክርስቶስ ምድር ፀዳች ሀሴት አ | ልሳነ ተዋህዶ

#ሰላም_ለእናንተ_ይሁን

ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ
ተሃፂባ በደመ ክርስቶስ

ምድር ፀዳች ሀሴት አደረገች
በክርስቶስ ደም በእውነት ታጠበች

እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረስዎ መልካም በአል