Get Mystery Box with random crypto!

ወንድ ልጅ በትንሽ ነገር ሚናደድ ከሆነ ፍቅር ፈልጎ ነው ብዙ ሚተኛ ከሆነ ውስጡ አዝኗል በማያስቅ | ከኛ lela አራዳ fara ነው

ወንድ ልጅ በትንሽ ነገር ሚናደድ ከሆነ
ፍቅር ፈልጎ ነው
ብዙ ሚተኛ ከሆነ
ውስጡ አዝኗል
በማያስቅ ነገር በጣም ሚስቅ ከሆነ
ብቸኛ ነው
እንባ ሚተናነቀው ከሆነ
ንጱህ እና ልቡ ስስ ነው
Yilal psychology fact

@lemli_yene