Get Mystery Box with random crypto!

ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም አረፉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቀድሞ የሰሜን ሸዋ ሀ | መሠረተ ግእዝ

ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም አረፉ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቀድሞ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም የሕክምና ክትትል ሲደረግላቸው ቆይቶ ዛሬ እሁድ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን የኢኦተቤ መገናኛ ብዙሃን አገልግሎት ስርጭት ድርጅት አሳውቋል።