Get Mystery Box with random crypto!

LAZAR MODELLING ETHIOPIA & Event

የቴሌግራም ቻናል አርማ lazar_modeling — LAZAR MODELLING ETHIOPIA & Event L
የቴሌግራም ቻናል አርማ lazar_modeling — LAZAR MODELLING ETHIOPIA & Event
የሰርጥ አድራሻ: @lazar_modeling
ምድቦች: ውበት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.86K
የሰርጥ መግለጫ

አሁን እያዩት ያለው የ #ላዛር_ሞዴሊንግ_ኢትዮጵያ_ማሰልጠኛ ተቋም የቴሌግራም ቻናላችን ነው ይቀላቀሉን።
it is #Lazar_Modeling_Ethiopia official Telegram Channel👣
We Will Make A Difference‼️‼️
0939512980 , 0941080792 , 0972937698

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 14:35:01
Urgent Casting

Casting for the classic fashion show, we have very limited space, tomorrow is the last day, so don't miss it.
@Lazar_modeling
@lazarevent
90 viewsYonathan, 11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 22:21:28 #Classic_Fashion_Show
ነሀሴ 29 ከቀኑ 7:00 በ ኪሎሌ ሆቴል።

@Lazar_modeling

@Lazarevent
325 viewsYonathan, edited  19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 12:17:24
የላዛርን 2ተኛ አመት ክብረ በዓልን በማስመልከት ላዛር ከዚህ በፊት እሚታወቀብትን የበጎ አድራጎት ስራዎችን እየሰራን ለማክብረ አቅድናል። ለዚህ ሀሳብ ይረዳን ዘንድ የ ቢሾፍቱ የመጀመሪያዎቹ ሞዴሎች እሚሳተፉበት በአይነቱ ለየት ያለ Classic Fashion Show በ ኪሎሌ ሆቴል በነሀሴ 29 በዕለተ እሁድ ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል።

አዘጋጅ ደግሞ ብዙ ጊዜ የ ፋሽን ምሽት በማዘጋጀት እሚታወቀው ላዛር ኤቨንት ነው ሀሳባችንን እምትደግፋ በሙሉ ትኬቱን በመግዛት ከጎናችን ትሆኑ ዘንድ እንጠይቃለን።

የአንዱ ትኬት ዎጋ 100 ብር።
ለተጨማሪ መረጃ +251939512980
+251941080792

@Lazar_modeling
1.1K viewsYonathan, edited  09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 07:16:01
ከብዙ ውጣ ውረድ እና ድካም በሁዋላ . . . .በቅርብ ቀን ይጠብቁን
@Lazar_modeling @Lazarevent
1.3K viewsYonathan, 04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 07:41:31
እንኳን አደረሰን ፤ አደረሳችሁ!

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው ዐ.ሂ ዒድ አል አድሀ (አረፋ) በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

ዒድ ሙባረክ መልካም በዐል

•═••• •••═• ​​

@lazar_modeling
1.2K viewsYonathan Abdeta, 04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 08:24:36 መልካም ዜና ስላላን ሞዴል መሆን እምትፈልጉ በሙሉ በውስጥ መስመር አዋሩን @lazarrrrr
104 viewsYonathan Abdeta, 05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 08:56:16 Good jobs Team lazar
#Model_wendesen & #Model_Dibora
124 viewsYonathan Abdeta, 05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 08:56:07

124 viewsYonathan Abdeta, 05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 16:35:15
LAZAR EVENT ORGANIZATION

ለልብስ ዲዛይነሮች፦

ላዛር ኤቨንት በሚያዘጋጀው 4ተኛ የፋሽን ሾዉ ምሽት ላይ ልምድ ያላቸዉን ዲዛይነሮች እንፈልጋለን
ለዲዛይነሮቹ ልዩ ልዩ ጥቅሞችን አዘጋጅተናል

በእለቱም ታላላቅ አርቲስቶች የሚገኙበት፣የሚድያ አካላት በሚገኙበት ታላቅ እና ደማቅ ፋሽን ሾው ላይ ስራችሁን ማስተዋወቅ ምትፈልጉ፦
ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ።

ማሳሰቢያ፦
▻አጠቃላይ አልባሳት በ 21 ቀን በሚገባ አጠናቆ ማስረከብ የሚችል መሆን አለበት።

ለመመዝገብ
0939512980 / 0941080792

https://t.me/Lazarevent
72 viewsLazar event, 13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 07:48:52
                ምዝገባው እየተካሄደ ይገኛል ...
                
      LAZAR MODELING ETHIOPIA

``ማንኛውም ሰዉ ሞዴል መሆን ይችላል``
            በተመረጡ ቀናት
               ➔በ6ወር  ስልጠና በሳምንት 4ቀን


አድራሻ አሮጌ መናሀሪያ አፕል ክለብ ያለበት ህንፃ ላይ።
@lazar_modeling +251939512980
407 viewsYonathan Abdeta, edited  04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ